ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

ይህ አፕ ከሩቃ / መንፈሳዊ ህክምና / ጋር ተያያዥ ነጥቦችን ለንባብና ለመረዳት አመቺ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቷል።
Huda Soft
تنزيل ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና APK
تقييم 4
الفئة الكتب والمراجع
اسم الحزمة com.Ruqa.HudaSoft
عمليات التثبيت 5+
لمحة عن ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው ፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።
አላህ ﷻ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ይላል ፦
"ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር ፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም ፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን። ታጋሾችንም (በገነት) አብስር። " (البقرة) ، 155
አላህ ﷻ ሙእሚኖችን በዱኒያው ህይወታቸው እንደሚፈትናቸው በተለያዩ የቁርአንና የሐዲስ መረጃዋች ላይ ተጠቅሷል።
በዘመናችን ሙእሚኖች ከሚፈተኑባቸው ፈተናዋች መሀከል ድግምት / ሲህር / አይነናስ እየተበራከተ መጥቷል። የአላህ ነብይ ﷺ ይህን በተነበዩበት ሀዲሳቸው "ከህዝቦቼ ብዙዎቹ ከአላህ ውሳኔ በኋላ የሚሞቱት በአይነናስ / በሰው ዐይን / ነው ብለው" ብለዋል። ስለዚህ አይነናስም ይሁን ድግምት ከመከሰታቸው በፊት እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን ማወቃችን አስፈላጊ ነው። ይህ አፕ ከሩቃ / መንፈሳዊ ህክምና / ጋር ተያያዥ ነጥቦችን ለንባብና ለመረዳት አመቺ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቷል። አፑ ከተለያዩ ፈተናዋች እራሳችንን እንድንጠብቅ ሰበብ ከተደረገልን የተከበረ ቃል ከሆነው ቁርአን ፣ ሐዲስና የዑለሞች ንግግርን መሰረት በማድረግ የቀረበ ነው።
አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።

ዝግጅት ፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
هدى سوفت || ሁዳ ሶፍት

المزيد
تنزيل APK للاندرويد
ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና APK غير متوفر حاليًا، الرجاء الانتقال إلى متجر بلاي للتنزيل.
Google Play
تنزيل من متجر بلاي
1. انقر على "تنزيل من متجر بلاي"
2. تنزيل ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና من متجر بلاي
3. تشغيل والاستمتاع بـሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና
ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና APK FAQ

هل ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና آمن لجهازي؟

المزيد

ما هو ملف XAPK، وماذا علي أن أفعل إذا كان ملف ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና الذي قمت بتنزيله هو ملف XAPK؟

المزيد

هل يمكنني تشغيل ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና على جهاز الكمبيوتر الخاص بي؟

المزيد